Datasets:
text stringlengths 10 500 | audio audioduration (s) 10.1 80.2 | dialect stringclasses 1
value | speaker_id stringclasses 58
values | gender stringclasses 2
values |
|---|---|---|---|---|
ከትምህርት ጎን ለጎን ሀላፊነት ያለባቸው ልጆች ትምህርታቸው ላይ ውጤታማ እንዲሆኑ ማድረግ ያለብን የመጀመሪያው የጊዜ አጠቃቀመን በስልጠና መልክም ሆነ በሌላ መንገድ መስረዳት ጊዜያቸውን ከፋፍለው በደንብ እንዲጠቀሙ፣ የተለየ እገዛ ማድረግ ከተቻለ ማድረግ ለምሳሌ ከስራ ነጻ በሚሆኑበት ጊዜ ቲቶሪያል ወይም ማጎልበቻ ትምህርት መስጠት።ሌላው ደግሞ ያለባቸውን ሀላፊነት መጋራት መረዳዳት።ለምሳሌ እኔ ማውቀው አባቱ የሞተበት ስራ በጣም የሚበዛበት ጓደኛችን ነበረ።እና ታህሳስ ሲደርስ መቅረት ያበዛ ነበር ከዚያ የክ... | gojjam | 357 | female | |
በአንድ ቀን ከ9-10 ሠአት ነው የምተኛው። በዚህ ምክንያት እንቅልፋም የምባል አይደለሁም። ከመተኛቴ በፊት ማረጋቸው ነገሮች ቢለያይም በአብዛኛው ጊዜ ግን ጸሎት ነው የማደርገው። አንዳንዴ ደግሞ ስልኬን ሊሆን ይችላል የምጠቀመው። ስልክ በምጠቀምባቸው ጊዜያት በህመም(በአይን) ወይም በማየው ነገር በመሳብ በቀን ከምተኛው ሠአት ልቀንስ እችላለሁ።የቀሩት ቀናቶች ግን ጥሩ የሚባል እንቅልፍ ነው የምተኛው። ቀን እቅልፍ ከተኛሁ በመተኛ ሰአቴ ለመተኛት አቸገራለሁ | gojjam | 357 | female | |
አንድ ወንድ ወይም ሴት ለ አቅመ አዳም ወይም ለጋብቻ ሲደርሱ ባካባቢው ዘመድ ያልሆነ ቤተሰብ ተመርጦ የከሌ ልጅ አለ/አለች ተብሎ ይጠቆማል።ቀጥሎ ደግሞ ሽማገሌ ይላካል፤እሽ ከተባለ ውል ለመያዝ ቀን ቀጠሮ ይቀጠራል፤ የዉሉ ቀን ምን ምን ሀብት እነዳለ በሁለቱም ወገን እነዳቅማቸዉ ይመዘገባል በሽማግሌዎች፤በዉሉ ቀንም እንዳቅማቸው የሰርግ ወይም የቀለበት ቀን ተቆርጦ፣ ከሴቷ ቤት የተዘጋጀውን እህል ውሃ ቀምሰው የሧም የሡም ሽማግሌዎች ይለያያሉ ማለት ነው። | gojjam | 44 | male | |
እቅዴን እነዳለሳካ እና የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴየን በሰነ ስርዓት እንዳላከናውን የሚያሰቸግረኝን ችግር መለየት።ከፍተቴን በተደጋጋማ እየሞከርሁ ማሰተካከል።የመጀመርያው እቅዴ ውጤታማ ካልሆንሁ ባዲስ ማቀድ ሚዛናዊ የሆነ ውሳኔ መወሰን። | gojjam | 44 | male | |
ልጃገረዶች ዕድሜያቸው እየገፋ ሲሄድ ትምህርታቸውን ለመቀጠል የሚያጋጥማቸው ተግዳሮቶች በተለያዩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎች የተነሱ ናቸው። ከዋናዎቹ ተግዳሮቶች እና ሚናቸው ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን ማጠቃለያ ማድረግ ይቻላል።
1. **የኢኮኖሚ ችግሮች**
- **የመማር ወጪ**፡ የትምህርት ክፍያ፣ የመጽሐፍ ወጪ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች ተዛማጅ ወጪዎች ብዙ ቤተሰቦች ልጃገረዶቻቸውን ትምህርት እንዲቀጥሉ እንዲያስቸግራቸው ይችላል ።
- **የቤተሰብ ድጎማ**፡ በተለይ በገጠራዊ አካ... | gojjam | 357 | female | |
በተለምዶ የሚያጋጥማቸው የተለያየተፅኖዎች አሉ።
-አካላዊ ተፅኖ፦ የመድከም፣የመክሳት እና ክብደት የመቀነስ ሲሆኑ ይህም የሚሆነው የሠውነት ክፍሎቹ በቂ እረፍት አለማግኘት።
-አእምሯዊ ተፅኖ ፦ትምህትን አለመቀበል ፣መሰልቸት፣ያለማገናዘብ ፣ያለማስታወስ ለረጅም ጊዜ በእግር በመጓዝ በተማሪው ላይ የሚመጡ አእምሯዊ ችግሮች ናቸው።
-አካዳሚያዊ ተፅኖ፦በእግሩ ለረጅ ጊዜ ተጉዞ የሚማሩ ተማሪዎች በእውቀት ፣በፈተና፣በውጤት እና በደረጃ ዝቅተኛ መሆን ያስከትላል
| gojjam | 357 | female | |
እንደ መዝናኛነት ከምንጠቀምባቸው ብዙ እስፓርታዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ትልቁ እና አንዱ የእግር ኳስ ጭዋታ ሲሆን በተለይ ከሀገር ውስጥ ይልቅ የውጭ የእግር ኳስ ጭዋታዎች ቀልብን በመሳብ ይታወቃሉ ።ለምሳሌ እንደ እንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ; ጣሊንሴሪያ እና ስፔን ላሊጋ የመሳሰሉት ተዎዳጅነታቸው ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመሩ እና እኔን ጨምሮ የሀገራችን አብዛኛውን ወጣቶች በፍቅር የሚደገፉት ስፓርታዊ ጭዋታ ውስጥ አንዱ ነው።በተለይ ትልልቅ ክለቦች ሲገናኙ እና ታዋቂ ተጫዎቾችን እግርኳስ ለማየት እና ለመደገፍ ሲባል... | gojjam | 226 | female | |
ቀበሌዎች ማህበረሰቡን በማስተባበር በአካባቢያዊ ጉዳዮች፣ የእናቶች እና ህጻናት ጤና ውጤቶች ማሻሻል ወይም የጋራ ተግባራትን ለህብረተሰቡ ልማት ማስተባበር ዋና መድረክ ሆነው ያገለግላሉ።
ነዋሪዎቹ በቀበሌ ደረጃ የተቀናጁ እንደ ውሃ፣ የመብራት መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ ድጋፍ ለማግኘት ጽ/ቤቱን መጎብኘት ይችላሉ።
የቀበሌው ጽ/ቤት ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ስላሉ የመንግስት እቅዶች፣ ፖሊሲዎች እና እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለማወቅ የጉብኝት ነጥብ ሆኖ ያገለግላል።
አስተዳደሩ የትብብር መፍትሄዎችን ... | gojjam | 357 | female | |
የመጀመሪያ ደረጃና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በጎጃም ክፍለ ሀገር በ2000 ዓ.ም በማጠናቀቅ ፤ ዲግሪየን ደግሞ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ( መካነ አዕምሮ ) ውውስጥ አጠናቅቄያለሁ ። የተማርኩበት አካባቢ እጅግ ማራኪ ፣ ውብና ፋሲል ግንብን የመሰለ የያዘ ታሪካዊ ቦታ ነው። የትምህርት ሁኔታው ቲዎሪ ወይም ፅንሰ ሀሳብ ላይ ብቻ የተመሠረተ ፣ ተግባር የሌሽ በመሆኑ የበፊቱን ጊዜዬን እንደገናም የአሁኑ ሕይወቴ/ኑሮዬ ላይ ከባድ ተፅእኖ አሳድሯል ። | gojjam | 357 | female | |
በኔ ቤተሰብ መካከል ሁለም የሚታወቅበት ልዩ ባህሪ አለ ለምሳሌ አበቴ በቤተሰቡ ዉስጥ ወሳኔወችንእንዴት እንደሚያሳልፍ የሚገልጽ ባህሪ አለዉ እናቴ ደግሞ በቤተሰቡ ዉስጥ ግልጽና ቀጥተኛ ልዉዉጥሰታደርግ ሌላኛዋ እህቴ ደግሞ በከፊል ዝምተን ትመርጣለች የወንድሜ ጸባይደግሞ ብዙን ጊዜ ብቻዉን በመሆን መጽሀፍቶችን በማንበብ የሚያሳልፍ ሲሆን ጥያቄ ከልቀረበለት በስተቀር ሀሳብላይ ቂጥብነት ይታይበታል ነገርግን ቤተሰቡ ተማኝና ጠባቂ ተደርጓ የተቆጠራል ። | gojjam | 357 | female | |
በኛ አካባቢ ቀበሌ ጽ/ቤትን የሚጎበኙባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች የተለያዩ ሲሆኑ፣ እነዚህም በአብዛኛው ከዕለት ተዕለት ኑሯቸው ጋር የተያያዙ የአስተዳደር እና የማህበራዊ አገልግሎቶችን ያጠቃልላሉ። ከእነዚህም መካከል:
* የመታወቂያ እና የነዋሪነት ማረጋገጫ ጉዳዮች: አብዛኛዎቹ ሰዎች የመኖሪያ መታወቂያ ለማውጣት፣ ለማደስ ወይም ለማስተካከል ቀበሌ ይሄዳሉ። በተጨማሪም፣ የነዋሪነት ማረጋገጫ ደብዳቤ ለተለያዩ ጉዳዮች (ለምሳሌ: ለትምህርት ቤት ምዝገባ፣ ለባንክ አገልግሎት፣ ለሥራ ማመልከቻ) ለማግኘት ቀበሌን ... | gojjam | 357 | female | |
ከተማ ለመኖር ምመርጠው ከተማ አዲስ አበባ ነው። በባህል በተለይ ታላቅ ባህላዊ እና ታሪካዊ ቦታዎች እንዳሉት እና በስራ ዕድሎች በተለይ ለሥራ ፈጠራና ልምድ የሚሰጥ መሆኑ አስፈላጊ ነው። ይህ ቦታ እኔን በማህበረሰብ እና በግል ግንኙነቶች ማግኘት ይረዳኛል፤ የአኗኗር አይነት እንዲሁም የስራ እድሎችን እንድጠቀም ያደርገኛል። ከሀገራችን ከተሞች የቴክኖሎጂ እድገትም በስፋት የሚገኝባት እንደመሆኑ እራሴን እንዳሳውቅ ያደርገኛል።
| gojjam | 357 | female | |
በመጀመሪያ የዛን ሰዉ ማንነት ማወቅ ወይም መረዳት ።ማነው ምንድን ነዉ፦ምን ይወዳል ምን ይጠላል፣ምን ያስደስተዋል ምን ያስከፈዋል፣ለማሕበራዊ ኑሮ ያለው ተሳታፊነት ምን ያክል ነዉ፣ለሰዎች ያለዉ አመለካከት ምን ይመስላል ፣ለጉርብትና የሚመች ባሕሪ አለው ?ሰወችን ለመርዳት ምን ያሕል ተነሳሽነት አለው ፣ከሰዎች ጋር መዝናናት መጫወት ይወዳል ፣ሚስጥር ጠባቂነቱ ምን ድረስ ነዉ ፣ለኔ ጎረቤት ወይም ጓደኛ መሆንን ይፈልጋል ፣በሀሳብ መግባባት እንችላለን የሚሉትን ከግምት ዉስጥ አስገባለዉ። | gojjam | 354 | male | |
ኢትዮጵያ ቅመማ ቅመም ልዩ የሚያደረገው የሚዘጋጅበት መንገድ፣ብዛት እና ጥፍጥና በዋነኛነት ተጠቃሽ ናቸው። ጥፍጥ ላለ ኢትዮጵያዊ ምግቦች የምንጠቀማቸው እንደ ኮረሪማ፣ጥቁር አዝሙድ፣ዝንጅብል፣ጥምዝ፣ዝቃቅቤ፣ጤናዳም፣ነጭ ሾንኩርት፣እርድ፣ቅርንፉድ እና የመሳሰሉት ሲሆኑ ከፍተኛ የሆነ የጤና ጥቅም ይሰጣሉ። እነዚህ የቅመም አይነቶች በሀገራችን የሚታወቁ የምግብ አይነቶች ለምሳሌ ደሮ ወጥ፣ቆጮ ፣ ጨጨብሳ እና ሽሮ ለማዘጋጀት ይጠቅማሉ። | gojjam | 357 | female | |
ጊዜያቸዉን በፕሮግራም እዲጠቀሙ ማድረግ ።ማለትም የጥናት ጊዜ፣የእረፍት ጊዜ ፣ቤተሰብ የመርዳት ጊዜ ፣የጨዋታ ጊዜ ፣የመሳሰሉትን በማዘጋጀትበእቅድ እንዲጠቀሙማድረግ።2)ክረምትላይ የሚቀጥለዉን አመት የሚማትን ትምህርት በማንበብ እንዲያሳልፉ ማድረግ።3)ለትምህርት ያላቸውን ፍላጎት እንዲጨምር ሥለትምህርት ያለዉንጠቀሜታ ማስተማር ወይም ማስረዳት።ጠንክረው የተማሩ ምሁራን እንደአብነት ወይም እንደ ምሳሌበመጥቀስ የደረሱበትን ደረጃ ማስረዳት።4)በትምህርታቸዉ ጠንክረዉ ያልተማሩ ስዎች ራሳቸውን እና ሀገራቸ... | gojjam | 357 | female | |
ጤናማ የመዝናኛ ቦታወች የሚያስፈልግበት ዋነኛ ምክንያት .በነፃነትና ከስጋት ነፃ ሆኖ ንፁህ አየር ለመቀበል ፣ ለማንበብ፣ ራስን ለማዳመጥ እና እንዲሁም ወላጆች ልጆቻቸው ከቆሻሻ ነፃ ሆነዉ እንደልባቸው እንዲቦርቁ እና እንዲጫወቱ ከዚህም ባሻገር ከእኩዮቻቸው ጋር በሚመሰርቱት ግንኙነት ማህበራዊ ግንኙነታቸውን የሚያሻሽሉበት ሆኖ ስለሚያገለግል በጣም አስፈላጊ ነው። በእድሜ የገፉ አረጋውያንም ቢሆን ከእድሜ እኩዮቻቸው ተገናኝተው ያለፈውን ጊዜያቸውን እያወጉ ዛሬን በጥሩ ቦታ ላይ ማሳለፍ እንዲችሉ ያ... | gojjam | 354 | male | |
አዎ ! በጣም የማይረሳኝ ከተማሪ ጋር ተጣልቸ ተከሠስሸ ቢሮ ተጠርቸ ስምጠሪ መምህሬ የመከረኝ ።ከመጥፎ ጓደኛ ጋር ከመነጋገር ከመፅሐፎችህ ጋር ብትነጋገ አትከሠስም ነበር ብሎኛል።
ከዛን ግዜ ጀምሬ ብዙ ጊዜየን መፅሐፎችን በማንበብ እንጅ ከሠው ጋር ብዙ ማውራትም ሆነ መነጋገር ትቻለሁ።እንዳረሳው ያደረገኝ መምህሬ የሠጠኝን መረጃ በአግባቡ ስለተቀበልሁት እና ደጋግሜ ስለተገበርሁት ነው።መረጃን በአግባቡ መቀበል እና ደጋግሞ በተግበር አምረሴ ያደርጋቸዋል።
| gojjam | 357 | female | |
በጎጃም ብኋል ውስጥ ባህላዊ ህክምና(መድኃኒት) አሁንም በብዛት እንጠቀምበት አለን። ምክንያቱም በተለምዶ የሚተላለፍ የቤተሰብ እውቀቶች ናቸው።
እኔም በግሌ ለተወሰኑ የጤና ችግሮች የባህላዊ ህክምና ተጠቅሚለው ለምሳሌ፦ለጉንፍን=ዝንጅብል፣ለገረፍታ=የግዜዋ ስር፣ለጉሮሮ ህመም =ነጭ ሽንኩርት... ወዘተ እንጠቀምበታለን።
ለማወዳደር ይህል ባህላዊ ህክምና ቀላል በሽታ እና ዘመናዊ ህክምና ለከባድ በሽታዎች ጥሩ ነው።ሁለቱም በጥሩ ሚዛን መጠቀም የተሻለ የጤና እንክብካቤ ይሰጣል። | gojjam | 105 | female | |
በክልሌ በተለይ በአዊ ብሄረሰብ ዞን አገው ምድር በየአመቱ ጥር 23 በሰፊ ሜዳ ላይ ባማሩና በተሸለሙ ፈረሶች ወንድና ሴት ፈረሰኞች እየሰገሩ ሲመጡ ማየት ልብን ያሸፍታል። በእለቱ ዋናው የፈረስ ግልቢያ ውድድር እስኪጀምር ተወዳዳሪዎቹ በፈረስ አለቆቻቸው እየተመሩ በሜዳው ላይ የተለያየ ትርኢት በማሳየት ታዳሚውን ያዝናናሉ። በእለቱ በአሉን ለማክበር የተሰበሰው ህዝብም ይዘው የሚመጡትን :- ጭብጦ፣ ጉዝጉዞ፣ መጣጣ አይብ በእንጀራ ፣ጠላ በመገባበዝ እና ባህላዊ የአገውኛ ጭፈራ በመጨፈር እለቱን ያደምቁታል።እ... | gojjam | 105 | female | |
በዕለት ተዕለት ሕይወቴ ውስጥ ብዙ ጊዜ የምበላው እንጀራ ነው። እንጀራ በመሆኑ ከተፍ የተሰራ ስለሆነ ከፍተኛ ኃይል የሚሰጥ ካርቦሃይድሬት ይዟል፣ እንዲሁም ቪታሚን እና ማዕድናት የተሞላበት ነው። ይህ ምግብ በምግብ ጠረጴዛ ላይ አብዛኛውን ጊዜ ከወጥ ጋር ይቀላቀላል፣ ይህም አስፈላጊ ፕሮቲንና ተጨማሪ ንጥረ ነገር እንዲጨምር ያደርጋል።
ከእንጀራ በተጨማሪ አንዳንድ ጊዜ ዳቦ እበላለሁ። ዳቦም ኃይል የሚሰጥ ምግብ ነው። እንጀራና ዳቦ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ከቤተሰቤ ጋር በልዩ ልዩ ባህላዊ ስርአት የምካፈላቸውም ... | gojjam | 357 | female | |
ቀደም ሲል ከነበረው ጋር ሲወዳደር አሁን ባለው የትምህርት ሁናቴ ላይ በማህበረሰባችን ውስጥ እየተንሰራፋ ያሉት አስተያየቶች እና አመለካከቶች ምንድናቸው ለሚለው እንደሚከተለው ይቀርባል፦ በመጀመሪያ ጀረጃ ትምህርት ትውልድ መቅረጽ አቁሟል፣ ትምህርቶች ቤቶች ተማሪወች ምግባርን እንዲኖራቸው አላደረገም የሚል ነው። በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ትምህርት የሰውን የኑሮ ደረጃ አያሻሽልም የሚል እሳቤ ነው ይሕንም ፍረጃ ያደረጉት የመምህራንን አና የቤተሰባቸውን የኑሮ ሁኔታ በመመልከት ነው። | gojjam | 162 | male | |
ለልጆች ወይም ታናናሾች ምግብ ማዘጋጀትን በሚከተሉት ቀላል እና ግንዛቤያም መንገዶች ማስተማር ይቻላል።
1. ቀላል እና አስደሳች ምግቦችን ይምረጡ
- ለምሳሌ፦ ሳንድዊች፣ ፍራፍራ፣
የጎጆ ወይም ፍርፍር ይዛችሁ ።
- ጥቅጥቅ ያላው ያልሆኑ እና በቀላሉ ሊተገበሩ የሚችሉ ዝግጅቶች።
**2. ደህንነቱን ያስቀድሙ**
- ልጆች ሲያዘጋጁ እሳት፣ ቋጥሪ ወይም ሹል ነገሮችን እንዳይነኩ ይጠንቀቁ።
- ቀላል የሆኑ መሳሪያዎችን (ለምሳሌ፦ ላንቃ ያልሆነ ማር) የጠቀሙ።
*3. ... | gojjam | 453 | male | |
በጎጃም ማህበረሰብማህበረሰብ ውስጥ ብዙ በአል የሚክብር ሲሆን በስፊው የሚከበርው በአል ግን ጥምቀት የሚከበርበት ቀን ጥር 11 ነው። እንዴት ይከበራል ለተባለው እንደኛ ማህብረሰብ ስርዓት በመጀመሪያ ስርአቱ የሚጀምረው ከደራሩ ነው ማለትም ጥር 10 ቀን በዚያን ቀን ማህበረሰቡ ታቦታቱን አጅበው ወደ ጥምቀተ ባህር ይሆዳሉ ከዚያም ሀይማኖታዊ ስነስርአት እየተደረገ ያድርል ቀጥሎ በቨነጋው ማለትም ጥር 11ቀን እለት ከቅዳሴ በኋላ ፀበሉን ከባረኩ በኋላ ምዕመኑ ይጠመቃል ከዚያም ህዝብ ምዕምኑ ታቦቱን አጅበው ... | gojjam | 39 | male | |
1,አዎ በትክክል አሉ፤
2,ምክኒያቱም በመጀመሪያ እና በዋናነት ሁኔታ እነዚህ አደ ጠጥባት የራሳችን ከማንም ያልተኮረጁ የግል ሀብቶቻችን ናቸው።ይህም ማለት መገለጫዎቻችን እንደሆኑ ማሳያዎች ናቸው።ማንኛውም ዜጋ እነዚህን ክህሎቶች ቢመለከት የኢትዮጵዊያን መሆናቸው አይጠፋውም፤ስለሆነም ባህላችንን እና ስርዓታችንን ለማስተዋወቅ ትልቅ የሆነውን ሚና ይጫወታሉ።
ከዛም በተለዬ ደግሞ እነዚህ ክህሎቶች እንደ ኢንዱስትሪ ብክለትን የማያስከትሉ በመሆናቸው በሰዎች ጤና ላይ ስጋት አያስከትሉም። በእነዚህ እና በመሳሰሉት... | gojjam | 39 | male | |
ወንድም የለኝም ሌሎች አሉኝ፦ እናት እና አባቴን በልጅነቴ ካጣሁበት ጊዜ አንስታ እናትም አባትም ሁና ያሣደገችኝ ምርጥ እህት አለችኝ። ባሁኑ ሰአትም ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ሁና ትገኛለተች ባህር ዳር ለይ።ከ አያቶቸ ውስጥ ደግሞ የ12 ልጆች አባት የሆነው የ አባቴ አባት በህይወት 88 አመቱ ላይ ይገኛል።6አጎቶቼ በተለያየ ስራ ተሰማርተውተ፤ትዳር መሥርተው ይገኛሉ።።6አክስቶቸም እንዲሁ በስራ እና በትዳር ላይ ልጆች ወልደው በማሥተዳደር ላይ ይገኛሉ ማለት ነው።ያጎት እና ያክስቴ ልጆችም በትምህር... | gojjam | 39 | male | |
እድር በአንድ አከባቢ ተሰብስበው በሚኖሩ ማህበረሰቦች የተደራጀ ተቋም ሲሆን በዚህ ተቋም ውስጥ የሚገኙ አባላት እርስ በርስ የሚደጋገፉበት ተቋም ነው። ከእድሩ አባላት ድንገተኛ አደጋ ወይም ሀዘን ሲደርስ ሌሎች አባላት አለንላቹ በማለት ሀዘኑ የደረሰበትን አባል አብሮ በመሆን ከሀዘናቸው በቶሎ እንዲፅናኑ እና ስነልቦናዊም ሆነ የገንዘብ ችግር እንዳይደርስባቸው ከጎናቸው በመሆን የማፅናናት ተግባር ይሰራሉ። | gojjam | 39 | male | |
ሽሮ ወይም ድንች ወጥ አዘወትራለሁ እሱም ከተገኜ ዶርሜ ላይ ሠርቸ ከሌለኝ ጓደኛየ ቤት ወይም ከዘመድ ቤት ሂጀ እመገባለሁ። | gojjam | 39 | male | |
ተወልጀ ያደግሁት ሰሜን ጎንደር በየደ ነው ያስተዳደግ ሁኔታየ የገበሬ ልጅ ነኝ | gojjam | 39 | male | |
በምኖርበት ማህበረሰብ ውስጥ የተለያዩ አወንታዊም ሆነ አሉታዊ ለውጦች ሲስተዋሉ ይታያል። የትምህርት እና ቴክኖሎጂ ተደራሽ መሆን፣ የሴቶች እኩልነት መኖር ያም ስንል ሴቶች በትምህርት፣ በስራ እና ሌሎች ውሳኔወችዋ ላይ መብት መሰጠት፣ የጤና ተቋማት በየቦታው መኖር እና ለማህበረሰቡ ተደራሽ መሆን፣ለተለያየ አላማ ማህበራዊ ሚዲያን እንደ ልብ መጠቀም መቻል አወንታዊ ለውጦች ናቸው። የዋጋ ውድነት እና የገንዘብ እጥረት መኖር፣ በየአከባቢው ሚጣሉ ቆሻሻወች መጨመር፣ የወጣቶች ባህል እና ወግን መርሳት እና በምህ... | gojjam | 39 | male | |
እኔ የምኖርበት አካባቢ በየቤቱ የሚወጣን ቆሻሻ ከአንድ ላይ ተሰብስቦ ከተጠራቀመ በኃላ በሳምንት አንዴ ቆሻሻ በሚያስወግድ ማህበር ይወሰዳል።በኑሮ ዝቅተኛ የሆኑ ስዎች ከቆሻሻው ውስጥ የሚገኙ ፕላስቲኮችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን ለይቶ በመሰብሰብ የተለያዩ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደርጋሉ ለምሳሌ ከወደቁ ሀይላንድ ጎማዎች የቤት መጥረጊያ እየሰሩ ኑሮአቸውን ይደግፋሉ። ቁርጥራጭ ብረቶችን ሰብስቦ በኪሎ ለነጋዴዎች በመሸጥ ተጨማሪ ገቢ ለቤተሰባቸው ያስገባሉ። | gojjam | 39 | male | |
የኢኮኖሚ ፣ማህበራዊ ህይወት ያናጋል።ለችግር ፣ርሀብ ድህነት ሰርቸ የወደፊት ህይወቴን ለመኖር ከማህበረሰቡ ጋር ወይም ቤተሰብ ለማስተዳደር ስጋት ይፈጥራል ። | gojjam | 488 | male | |
ያሉኝን በማድረግ እና ለነሱ በመታዘዝ። | gojjam | 232 | male | |
የአየር ንብረት ብክለትን ይቀንሳል፣ ሀገርን ከውጭ ምንዛሬ ማዳን ይቻላል ወይም እችላለሁ።
ምክንያቱም ኤሌክትሪክ በሀገር ውስጥ በቀላሉ ማግኜት ስለምንችል ከነዳጅ የተሻለ ነው። እና ጭስ ስለሌላቸው ተመራጭ ናቸው። | gojjam | 44 | male | |
ከተማ መግባት የሚፈልጉት ትምህርትና በውቀት ራሳቸውን ለማጎልበት ነው ከዛ በተጨማሪ ከከተማ የሚያገኙትን ነጻነት ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት እንዲሁም የተሻለ ስራ ለመስራትና የሚመጣባቸውን የህይወት ፈተና ለማለፍ ነው | gojjam | 227 | female | |
ወደ ቤተክርስቲያን | gojjam | 227 | female | |
ሀገር ሠላም እንዲሆን እና ጥሩ አካባቢ እንዲሆን እንዲፈጠር | gojjam | 227 | female | |
ባህርዳር ጣናና አባይ ናቸው። | gojjam | 47 | male | |
ነፋስ ይማታል ይላሉ ትላልቅ ስዎች አላምንበትም ነበር ነገር ግን በቅርቡ ታምሜ በባህላዊ መድሀኒት ታክሜ ከዳንኩ በኋላ አምኛለሁ ። | gojjam | 47 | male | |
ሁሎችም አስፈላጊ ናቸዉ።የስራ እድሎችን
ለጠረፍጠር በማሕበር በመደራጀት የግብርና ሥራወችን ፣እንዱስትሪ ውችን እነዚህን የመሳሰሉትን በመሰራት ሥራ እድል መፍጠር ይቻላል።በግብርና ዘርፍ ላይ ደሮ ማርባት ፣ከብት ማድለብ ፣የወተት ላሟች፣የግብርና ዘርፉን ማሣደግ ይቻላል።ስለጤናዘርፋ በተለይ ለገጠሩህብረተሰብ በሰፊው እንዲደርስ እፈልጋለሁ ።ምክንያቱም ግንዛቤ እጥአትና የትምህርት እጥረት ስለሚኖር።
ይሕንን ክፋተት ለመሙላት ፦በገጠራማዉ አካባቢ የመብራት አና የኔትወርክ ዝርጋታዎችን ማስፋፋት የተሻ... | gojjam | 44 | male | |
ዳማ ካሴ።
ለምች በሽታ
ቅጠሎችን ጨምቆ መቀባት። | gojjam | 47 | male | |
የተወሰኑ አሉ እነሱም የሞተውን በማስታወስ ፊት መንጨት፣ደረት መድቃት። | gojjam | 47 | male | |
ከራሳችን ጉድለት ብንጀምር በአካባቢየ ማህበረሰብ ውስጥ እራሳችንን በበሽታ እንዳንጠቃ እንዳንያዝ በተቻለን አቅም ጥንቃቄ አናደርግም ።ለምሳሌ፦ ለጤናችን የማይስማማንን ምግብ ባለ መመገብ ፣የአካል ብቃት እንቅስቃሴውችን በመስራት በበሽታ የመያዝ እድላችንን መቀነስ እየቻልን ግን ስንፍና አለብን።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን በሽታ አይዘንም እራሳችንን ብንከባከብም ማለት ግን አደለም። ሌላው ትልቁ እንቅፋት የገንዘብ እጥረት ነው።ማለትም ደህና ህክምና ለማግኘት በጊዜው ብር ከለለን በሰአቱ ካልታከምን ደግሞ ለከፋ... | gojjam | 232 | male | |
ሴቶች ትምህርታቸውን በአግባቡ እንዳይማሩ እና እንዳይጨርሱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ግላዊ እክሎች ሊገጥሙአቸው ይችላል። ከነሱም ውስጥ፦ በሚኖሩበት አቅራቢያ የ ትምህርት ቤት አለመኖር፣ የሚያበረታታቸው ሰው አለመኖር፣ የደብተር፤ እስክርቢቶ እና ሌሎችም ለትምህርት ሚያስፈልጉ ነገሮች ማሟያ ብር ማጣት ፣ ያለ እድሜ ጋብቻ ይጠቀሳሉ። | gojjam | 488 | male | |
በፍጥነት እና በጥራትም ተሻሽሏል። | gojjam | 232 | male | |
አወ አጋጥሞኝ ያውቃል።አስተሳሰቤን የቀየሩት ሁሌም በአስተሳሰባቸው ምጡቅና ለቄንጣ አጋጣሜም ቢሆን ውድቀት ሲያጋጥማቸው ወደ ጥሩ አጋጣሜ የመቀየር ጥበብ ካላቸው ብልህና አዋቂ ሰዎች ጋር በማዘውተሬ ነው።እኔ ከነሱ በመማር ከኔ አልፎ አካባቢየን፣ቀበሌየን፣ወረዳየን እንዲሁም ከኒህ በላይ የሚገኙትም በጥሩው አስተሳሰብ ተፅኖ አሳድሯል ብየ እገምታለሁ። | gojjam | 232 | male | |
አዎ እየተለወጡ ነው የአእምሮ ህክምና ማዕከላት በመስፋፋት ላይ ናቸው ። | gojjam | 232 | male | |
እኔ በ2006 አ /ም 228 አምጥቸየ 10ዉጤት መቶልኝ ወደ 11 አልፌ ግን ሀሳብ በመቀየር በ10 ዲፕሎማ ወይም10+4 ተማርኩ ።11እና 12ተምሬ ድግሪ መማር እየቻልኩ የተሳሳተ ዉሳኔ በመወሰኔ ትልቅ ስህተት ሰራዉ።ተረጋግቶ አለመወሰን በገንዘብም ሆነ በጊዜ ዋጋ አንደሚያስከፍል ፦የዛኔዉ ስህተት ዩኒበርሲቲ በነጳ መማር እየቻልኩ ገነሰዘብ አዉጥቸ በመማሬ የገንዘብ ተፅዕኖ ፈጥሮብኛል፣ሌላዉ ለዲፕሎማ 3 አመት+ለድግሪ 3 አመት ጊዜየን በማቃጠሌ አሁን መድረስ ያለብኝ ቦታ ላይ እንዳልደርሰ ተፅዕኖ ፈጥሮብ... | gojjam | 232 | male | |
የእህቴ ምርቃል ነው በጣም ደስተኛ የነበርኩ የቤተሰብና ከጎረቤት ጋር | gojjam | 47 | male | |
አዎ
እንጄራ በወጥ | gojjam | 47 | male | |
በማህበረሰቡ ላይ አሉታዊ ተማራሪ እና ስነ ልቦናዊ ቀውስ ያመጣል።እንዲሁም ታማኝነትን የህግ የበላይነትን ያሳጣል :በማህብረሰብ ላይ መተማመን እንዳይኖር ያደርጋል።
መከላከያ መንገድ ጥፋት ያጠፋውን መምከር ከዚያም የከፋ ከሆነ ለህግ በማቅረብ ህጋዊ እርምት እንዲያገኝ ማድረግ መቻል አለበት። | gojjam | 232 | male | |
በባህላችን እርስ በርስ እንግድነት መገባበዝ እና መጠራራት የተለመደ ነው። በሀገራችን "ጠሪ አክባሪ ነው " ይባላል፤ ይህ ማለት አንድ ሠው ሌላን በእንግድነት ሲጠራ አክብሮት መሆኑን ያሳያል። የተጋበዘውም ሰው ለጋበዘው ሰው ያለውን አክብሮት ለማሳየት የተለያዩ ድርጊቶችን ይጠቀማል። ከነዛም መካከል ለጋባዡ የሚመጥን አለባበስን በመልበስ፣ የጥሪውን ሰዓት በማክበር እና ለጠራው ሰው ይመጥናል ብሎ ያሰበውን ስጦታ ይዞ በመሄድ አክብሮቱን ይገልፃል። | gojjam | 49 | male | |
በእኛ የመኖሪያ አካባቢ ለነዋሪዎችና ለማህበረሰቡ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጡ ተቋማት መካከል የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል፦ ለምሳሌ፣ የውሀና ፍሳሽ አገልግሎት፣ ቀይ መስቀል፣ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያ፣ ቀበሌ ጽፈት ቤት፣ ክፍለ ከተማ አስተዳደር፣ የወጣቶች ስፖርትና መዝናኛ ማዕከል፣ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት፣ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት፣ የመብራት ሀይል አገልግሎት መስሪያ ቤት፣ የንግድ እና ሸማቾች ማህበር ወዘተ ናቸው። | gojjam | 37 | female | |
የኢትዮጵያ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት በሦስት ዓይነት መንገድ ይካሄዳል። እነሱም፦ አንደኛ በባህላዊ መንገድ በሁለቱ ተጋቢዎች ና በሦስት ሽማግሌዎች የሚፈፀም የጋብቻ ሥነሥርዓት ነው። ሁለተኛው በሐይማኖታዊ ሥነሥርዓት የሚፈፀም ነው። ሦስተኛው በህግ ወይም በመዘጋጃ ቤት ሁለቱ ተጋቢዎች የሚፈፀም የጋብቻ ሥነሥርዓት ነው። | gojjam | 37 | female | |
ቡና ሶስት ጌዜ ይፈላል 1 አቦል 2ቶና 3 በረካ ሲሆኑ ጎረቤት ፣ዘመድ ተጠርተው የቡና ቁርስ ቀርቦ ቡናው እየተጠጣ ተረት ፣ምሣሌ አነጋገር ወይም የተለያዩ ጭውውት ይቀርባሉ ።
ስለድሮ የህይወት ታሪክ ስለስራ ይመካከራሉ። | gojjam | 40 | male | |
ሀይማኖታዊ በዓላት ማህበረሰቡን ያገናኛሉ፣ያስተሳስራሉ።በዓላትም በጣም አስፈላጊዎች ናቸው ምክንያቱም አመታዊ ስለሆኑ ማህበረሰቡ በመሰብሰብ ያከብረዋል። | gojjam | 40 | male | |
በምኖርበት አከባቢ ለነዋሪዎች እንዲገለገሉባቸው ሚያስችሉ ተቋማት የተለያዩ የማህበረሰብ አገልግሎቶች ይገኛሉ። ለምሳሌ የተለያዩ የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች፣ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣ የመንግስት እና የግል ጤና ጣቢያዎች፣ የአስተዳደር ቢሮዎች እንደ የቀበሌ ፅ/ቤቶች፤ የወረዳ አስተዳደር ቢሮዎች፤ የህዝብ ተወካዮች ጽ/ቤት፣ የግል እና የመንግስት ባንኮች፣ የመፅሐፍት ቤቶች ጥቂቶቹ ናቸው።
| gojjam | 357 | female | |
ከ5 እና 10 ዓመታት በፊት ከነበረው ጋር ሲነጻጸር፣ መረጃን የምናገኝበት መንገድ በእጅጉ ተለውጧል። ከዚህ ቀደም በመጽሐፍ፣ በጋዜጦች፣ በራዲዮ እና በአፍ ላይ የበለጠ ይታመን ነበር። ዛሬ፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሁሉንም ነገር ቀይሯል—ስማርትፎኖች፣ ማህበራዊ እና የፍለጋ ፕሮግራሞች አሁን ብዙ መረጃዎችን በፍጥነት ማግኘት እንችላለን። ይህ ለውጥ መረጃን የበለጠ ተደራሽ እና ፈጣን ላውጥ እንዲገኝ አድርጓል፣ ምንም እንኳን ስለትክክለኛነቱ እርግጠኛ ባንሆንም። | gojjam | 40 | male | |
ስልክ አሁን ላይ ነባራዊ ሁኔታን ለመከታተል ማህበራዊ ገፆችን ለመመልከት እንዲሁም ከወዳጅ ዘመድ ጋር ለመገናኘት | gojjam | 232 | male | |
በቤት ውስጥ ያሉ ትልልቅ ወይም አዛውንት ሰዎች መረጃን የሚያገኙት ከቴሌቪዥን እና ከአካባቢው ማህበረሰብ ሲሆን ወጣቶች ደግሞ በአብዛኛው ከሶሻል ሚዲያ ያገኛሉ
ይህም በቤት ውስጥ በሚደረግ ውይይት ቤተሰቡ መረጃን በፍጥነት እንዲያገኝ እረድቶታል።ይሁን እንጂ እነዚህ መረጃዎች ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጡ ስለሚሆኑ ሰዎች ሊሳሳቱ ይችላሉ | gojjam | 232 | male | |
አዎ፤እኔ በአካባቢያችን ያለው የተማሪዎች የመንፈሳዊ እና ማህበራዊ ደረጃ መማሪያዎች ላይ እርስ በርስ በመማርና በመተባበር እተጋለሁ።እንዲሁም በአካባቢ የሚገኘው የእናቶች የጤና እና ምግብ ተማሪ ቡድን አባል ነኝ። በእነዚህ ተሳትፎች ውስጥ የእኔ ሚና የመደበኛ አባልነት፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የአስተባባሪነት ነው። | gojjam | 232 | male | |
ዛሬ ዛሬ ሰዎች ለቴክኖሎጂ ምስጋና ይግባውና ሩቅ ካሉ ዘመዶቻቸው ወይም ቤተሰቦቻቸው ስልካቸውን ብቻ በመጠቀም :- በሚሴንጀር፣ በቴሌግራም፣ በኢሞ፣ በዋትስአፕ፣ በኢሜል እና በመሳሰሉት በዝቅተኛ ወጪ የሩቅ ቤተሰባቸውን እና ጓደኞቻቸውን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ አስችሏል። በጣም የሚገርመው እነዚህ ቴክኖሎጂዎች ከመምጣታቸው በፊት ከነበሩ የመገናኛ ዘዴዎች አንጻር ስንመለከተው በፊት ቀናት ወይም ሳምንታትና ወራት ይፈጅ የነበረው ዛሬ ላይ በሰከንዶች በፅሁፍ፣ስንፈልግ በድምፅ ወይም በቪድዮ መገናኘት እንድ... | gojjam | 342 | male | |
በጣም አስደንጋጭ በሀይል እና በጉርምትምት ድምፅ እየተናገሩ አይናቸውን በርበሬ/ደም አስመስለውና ጅማታቸው ግትርትር ብሎ ያናደዳቸውን/የበሳጫቸውን በሰዎች ፊት ይናገራሉ። ተቀባይነትም ያገኛሉ ምክንያቱ ከፊት ገፃቸው እና ከድምፃቸው ብዙ አሰተማሪ ምልክቶች አሉ።ተቀባይነት የለላቸው መንገዶች ደግሞ አስተማሪ ከሆኑ ነገሮች ለምሳሌ አይናቸው ሳየቀላ ለሰለስ ባለ ድምፅ ቢናገሩ ብዙ ጊዜ ተቀባይነት የላቸውም። ምክንያቱም ሰው ሚረዳበት መንገድ በጣም ቀልብ በሚነሳ ንግግርና አሰደንጋጭ በሆኑ ነገሮች ሰለሆነ። | gojjam | 45 | female | |
ጠቃሚ ወጎች እንዳይረሱ የሁሉም ህብረተሰብ ግዴታ አለበት በተለየ ትምህርት ቤቶች ባህሉን እና ታሪኩን የሚያዉቅ የተሻለ ትዉልድን ለመፍጠር እና ለመቅረፅ በአካባቢው ቋንቋ (ዘዬ) በመፃህፍ ተዘጋጅተው ቢቀርቡላቸው ታሪክን እና ጥሩ ባህልን እንዳይጠፉ ለማስተላለፍ ይረዳል። | gojjam | 40 | male | |
የወር በአል ከሆነ በቤተ እምነት በስግደት ፣በፀሎት፣ያሳልፋሉ ።
ከቤተ እምነት መልስ ከጎረቤት ከቤተሰብ ቡና በመጠራራት ያሳልፋሉ ።
የአመት በአል ከሆነ ቤት የፈራውን በማዘጋጀት ከጎረቤ ወይም ከቤተዘመዱ ጋር እተጫወቱ ያሳልፋሉ ። | gojjam | 45 | female | |
እኔ ሥራዬን ከግል ሕይወቴ እና ከመዝናኛ እንቅስቃሴዎች ጋር በተመጣጣኝ መልኩ ማስኬድ እችላለሁ። የቀኑን ዕቅድ አስቀድሜ አዘጋጃለሁ,በአቀድኩት መሰረትም አስተካክየ እሰራለሁ። አስፈላጊ የሆኑ ሥራዎችን ቀደም ብየ አከናውንና ሌሎች የተመዘገቡ ተግባሮችን እንደ ቅደምተከተላቸው በጊዜ አከናውናለሁ ። ለተለያዩ ተግባሮች ደግሞ ጊዜ የምመድበው የስራውን ለመስራት ያለውን ክብደቱን ,የሚያስፈልገውን ሂደት በመመልከት ሲሆን ከባድና ብዙ ሂደቶችን ማለፍ ያለበት ከሆነ ሰፊ ጊዜ እመድብለታለሁ ማለት ነው። | gojjam | 45 | female | |
የሌላ ሰውን አመለካከት ለመረዳት ስሞክር ግላዊ ወይም የተገደቡ መረጃወችን ግምት ውስጥ አስገባለሁ። ይሄም ያስፈለገው የእነሱን ልዩ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ሳናስገባ ከራሳችን ልምድ ወይም ተሞክሮ በመነሳት ልንፈርድ እንችላለን። የተዛባ አመለካከት የእኛን አመለካከት የበለጠ ሊያዛባው ይችላል። እነዚህ ነገሮች እውነተኛ ግንዛቤን ይገድባሉ። ትክክለኛ አመለካከታቸውን ለማወቅ ሲያወሩ በግልጽ ማዳመጥ፣ መታገስ እና የማወቅ ጉጉት ማሳየት አለብን። የሌሎችን እውነተኛ ስሜትን እና አመለካከትን የምናውቀውን በራሳ... | gojjam | 45 | female | |
መደበኛ ባልሆነ ስራ እለታዊ ወይም የቀን ስራ | gojjam | 45 | female | |
እራሴን መቻሌ ነው ስኬቴ ።በጣም ትልቅ ትርጉም አለው።ከሰው ሳልጠብቅ ለራሤ ከራሤ መጠበቄ ነው። | gojjam | 49 | male | |
የጤና ሁኔታን በተመለከተ የሚገልጹ መረጃዎች ከተለያዩ መንገዶች ሊገኙ ይችላሉ እነሱም ከጤና ተቋማት :ከመንግስት ሚዲያዎች :ከጤና ቢሮ :ከጤና ኢንስትቲዮት :ከአለም አቀፍ የጤና ተቋማት :BBC :CNA :አልጀዚራና ከሶሻል ሚዲያዎች ማለትም ፌስቡክ: ይቲዩብ :ቲክቶክና ቴሌግራም የመሳሰሉት ላይ ሊገኝ ይችላል ። ይሁን እንጂ ሁሉም የየራሳቸው ችግሮች አሏቸው አንዳንዱ ያለውን የጤና መረጃ አውነታውን በመደበቅ ወይም በማሳነስ ይገልጻል ሌላኛው ደግሞ ትንሽ ፍንጭ ካገኘ በማባዛት ያልተገባ መረጃ ያስተላልፋል ሁሉ... | gojjam | 162 | male | |
በልጆች ትምህርት ላይም ሆነ ከቤተሰብ አባላት ጋር ባላቸው ግንኙነት አሉታዊ ተጽኖ አሳድሯል ገና ከመነሻው ላይ ስናይ ስልክ ባላቸውና በሌላቸው ተማሪወች ላይ ችግር ይፈጥራል የኔ ጓደኞች የነ ከሌ ልጆች ስልክ ይዘው ለእኔማ ስልክ ሳይገዛልኝ በማለት እራሳቸውን ስልክ ካላቸው ተማሪዎች በታች አድርገው እንዲያዮ በማድረግ ለወላጆቻቸው አለመታዘዝን ይፈጥራል አንዳንድ ወላጆችም ቢኖረኝ ኑሮ እገዛላቸው ነበር የሚሉ አይጠፉም ። በትምህርት ላይ ያሳደረውን ተጽኖ ስንመለከት ተማሪወች ትምህርታቸውን በሚገባ ከመማርና ት... | gojjam | 162 | male | |
ማስተዋል አና ትግስት ከኔ ጋር የኖረ አናአንዲኖር የምፈልገው ልምድ ነው።ውጤትም አግቸበታለሁ። | gojjam | 65 | female | |
ድጅታል ስርአት በመዘርጋት የአገልግሎት አሰጣጣቸውን በፕሮግራም ለተገልጋዩ ማህበረሰብ ማሳወቅና በተቀመጠው ፕሮግራም ቀልጣፋ መስተንግዶ በመስጠት። | gojjam | 65 | female | |
ጠቃሚ ሁኖ ያገኘሁት አልኮልን አብዝተን መጠጣት አባቶች ይከለከላሉ ለ ስኳር እና ለግፊት ያጋልጣል | gojjam | 65 | female | |
እንግዳ ወደቤት ከመጣ ከቤት ዘወትር ከሚዘጋጀው ምግብ ለእንግዳ አክብሮት ይገልጣል የሚባለውን እንደ ዶሮ ወጥና አጠቃለይ የስጋ ወጥ፣ከሚጠጣ ጠላ ወይም ሌላ መጠጥ ጋር እናዘጋጃለን።በባህላችን ውስጥ በዋናነት እንጀራ የተጨመረበት ምግብ የዘዎትር ምግብና ለእንግዳም መቅረብ እንዳለበት ይታሰባል። | gojjam | 65 | female | |
በጣም ከሚያዝናኑኝ ፕሮግራሞች መካከል ebs ቲቪ ላይ እሚተላለፈው በስንቱ የተሰኘው ድራማ ነው:: በየቀኑ በሆነ ብዬ እምከታተለው ፕሮግራም ነው:: ድራማው ላይ ብዙ አይነት ገፀ ባህርያት ሲኖሩ ፤ በተለይ ደግሞ መሪ ተዋናዩ አለማየሁ ታደሰ እና ረዳቱ ዮሐንስ ተፈራ ለኔ ምርጦች ናቸው:: በየ ሳምንቱ የሚያመጡአቸው ሃሳቦች አሪፍ እና ሰውን የሚያዝናኑ ናቸው:: ከዚህ በኃላ ያለውም ክፍል አሪፍ ሆኖ እንደሚቀጥል እና ማዝናናቱም እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ:: | gojjam | 65 | female | |
ሰዎች መረጃን በአግባቡ ባለማግኘታቸው ሊገጥሙት የሚችሉ ችግሮች የማስተዋል እና እስከ አካል ጉዳቶች፣ የትክክለኛነት እና የጊዜ ጉዳት ናቸው። እኔም በፊት እንደዚህ የመረጃ ችግር አጋጥሞኛል። | gojjam | 65 | female | |
ምክንያቱም ስብሰባ እነ ቤተክርስቲያን ትልልቅ አባቶች በዕድሜ ገፋ ያሉ አባቶች ጥበብ ከነሱ ነው ያለዉ ቴክኮሎጂ ሳይመጣ ከነሱ ነበር መነሻው ስለዚህ በሁሉም ልብ ውስጥ ይገባሉ። | gojjam | 65 | female | |
አልተቀይሬም።እንደ እኔ አስተሳሰብ በቲቪ እና በሬዲዮ የሚቀርቡ ነገሮች ከቲክቶክ እና ከዩቲዩብ አንፃር እጅግ በበለጠ መልኩ እውነተኛነት እና ታማኝነት ይዘው የሚቀርቡ ስለሆኑ እንደዜና ምንጭነት እጠቀምባቸዋለሁ። | gojjam | 65 | female | |
በእኔ አከባቢ ያሉ ሰዎች ቁጣን የሚገልጹበት መንገድ አንዱ ከ አንዱ ይለያያል።ለምሳሌ፦ በመጮህ ፣ በመሳደብ ፣ እቃ በመወርወር፣በመሰባበር አለፍ ሲልም ሰውን በመምታት ይገልፃሉ። ከላይ የገለፅኳቸው የቁጣ ማሳያ መንገዶች በሙሉ ተቀባይነት የሌላቸው ሲሆኑ ተቀባይነት ያላቸው ደግሞ መገሰጽ ፣ መምከር፣ማስተማር እንዲሁም አግባብነት ያለው ቅጣት በመቅጣት ቁጣውን ከተገበረ ተቀባይነት ያለው የቁጣ መንገዶች ናቸው በእኔ አመለካከት። | gojjam | 65 | female | |
አወ ብዙ ጊዜ ጠዋት ላይ ቁርስ የመብላት ልምድ አለኝ:: ጥሩ ቁርስ የጥሩ ቀን መጀመሪያ ነው እንደሚባለው ሁሉ ቁርስ በልቶ ከቤት መውጣት ጥሩ ቀን ለማሳለፍ ይረዳል:: በብዛት ቁርስ ላይ እምመገበው ሽሮ በእንጀራ ወይም ቂጣ በወጥ እንዲሁም አንዳንዴ እርጎ ተጨምሮባቸው ልበላ እችላለሁ :: ነገርግን የፆም ወቅት ላይ እንዲሁም ሕሮብ እና ሀርብ የመብላት ልምዱ የለኝም:: | gojjam | 65 | female | |
በአል ሲደርስ በጣም ደስ የሚል ስሜት አለዉ።በኛ አካባቢ የተለመዱ እና ለበአል የማይቀሩ ነገሮች አሉ። እነሱም በአሉ ሊደርስ ሲል ለበአሉ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በመግዛት እንጀምራለን። ለምሳሌ ሽንኩርት ፣በግ ወይም ቅርጫ ፣የዳቦ ዱቄት የመሳሰሉትን እንገዛለን ።ልብስ እናጥባለን ፣የበቤታችንን እቃ ከበፊቱ በተለየ መልኩ እናጥባለን ፣ቤታችን እናፀዳለን።የበአሉ ድራር ደግሞ እንጀራ እና ዳቦ ይጋገራል፣ ጠላ ይጠመቃል ።የበአሉ አለት ቤት ያፈራዉን ሰርተን ቤተሰብ እና ጉረቤት ጋር ተሰባስበን እየተጨዋወትን ... | gojjam | 65 | female | |
ተወልጄ ያደኩት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን በላይ ጋይንት ወረዳ ውስጥ በምትገኝ የገጠር ቀበሌ ነው። የተወለድኩትም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1993 ዓ/ም ነው ። በዚች የገጠር ቀበሌ እድሜዬ ለትምህርት እስኪደርስ ድረስ የቆየው ሲሆን ከ2001 ዓ/ም ገደማ ጀምሮ ወደ ባህር ዳር ከተማ ከወላጅ አባቴ ጋር መምጣት በመኖር ላይ እገኛለሁ። በልጅነቴ ሁሉንም አይነት ጨዋታዎች ተጫዉቼ ያደኩ ሲሆን ባህር ዳር ከተማ አስከመጣሁበት ጊዜ ድረስ ከእናቴ ቤተሰቦች ጋር ነው የኖርኩት፤ ይህ ማለት ወላጆቼን በእንግድ... | gojjam | 65 | female | |
ቤተሰባችን ውስጥ ከሞላ ጎደል በገንዘብም ይሆን በሀሳብ እንረዳዳለን፣ እንተጋገዛለን።ሁሉም የአቅሙን ስራ ይሰራል። የሆነ የቤተሰብ አባል አንዱን ነገር ይሸፍናል ሌላውም እንደዛው የሆነ ነገር ይሸፍናል።
በደስታም ይሁን በሀዘን እንደጋገፋለን እንደ አጠቃላይ ቤተሰብ ውስጥ ስንኖር ተመሳስለን ነው።እኔ ቤተሰብ በጣም የረዳኝ ጊዜ የዩንቨርስቲ ተማሪ በነበርኩበት ሰዓት ነው።ማለትም በዛ ጊዜ የቅርብ ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ዘመድ አዝማድ ሁሉ ከገንዘብም አልፎ በሀሳብ አይዞሽ በርቺ እያሉ ሞራል ይሰጡኝ ያግዙኝ ነበር... | gojjam | 65 | female | |
ለዓመታት አብሮ የቆየ አንድ መደበኛ ልማድ አለኝ ይህም ከቤተሰብ የወረስኩት ነው እሱም መረጋጋትን ነው። እናቴ እንደምትለው መቸኮል ቢያምርህ ቀስ በል ትል ነበር። መረጋጋትን የህይወቴ አካል በማድረጌ በእጅጉ ረድቶኛል፤ ነገሮችን በእርጋታ፣ በአስተውሎት እንዳይ አስችሎኛል፣ ካሰብኩት ጀረጃ እንድደርስ በማድረግ ድልን አጎናጸፅፎኛል፣ደስተኛ ሂወትን አንድኖር አድርጎኛል። ከዚህም በተጨማሪ ደግሞ አኔ በራሴ ተረጋግቸ እንዳስብ፥ ነገሮችን በአይምሮየ አምሰልስየና አውጠንጥኘ አውርጀ አንዳይ፥ ግራና ቀኙን እንድመለ... | gojjam | 65 | female | |
"እቁብ" የኢትዮጵያ ባህላዊ (ማህበራዊ ቁጠባ ስርዓት) ነው።
1.አባላት፡ የተወሰኑ ሰዎች (ለምሳሌ 5-20) ቡድን ይፈጥራሉ።
2. የገንዘብ አሠራር፡ አባላቱ በየሳምንቱ/ወሩ የተወሰነ መጠን ገንዘብ (ለምሳሌ 500 ብር) ያዋጣሉ።
3. ዙርያ፡ በየጊዜው (ለምሳሌ በየሳምንቱ) አንድ አባል ሙሉውን የዋጋ ብይን (እቁብ) ይስጠው እና ይወስዳል።
4. መተማመን፡ ሁሉም አባላት ገንዘቡን በየጊዜው እየወሰዱ የሚሰጡት በተሳትፎ እና በጋራ ኃላፊነት ውስጥ ነው። | gojjam | 65 | female | |
አላስታውስም እንዲህ አይነት ሁኔታ ። | gojjam | 65 | female | |
የማገኘውን ገንዘብ ገቢ እና ወጭየን በማመጣጠን መሰረታዊ ፍላጎቶቸን ካሟለው በኋላ ለመቆጠብ እሞክራለሁ።ወደፊት የተሻለ ህይወት ለመኖር ፣ህመም፣ልጅ መውለድ፣ጉልበት መድከም እና ሌሎችም በአጋጣሚ የሚመጡ ወጭወችን በማሰብ ገንዘቤን እቆጥባለሁ። | gojjam | 65 | female | |
በአካባቢያችን በብዛት በባህላዊ ህክምናን እናደርጋለን። እነዚህ ለህክምና የምንጠቀማቸው ቅጠሎች ለህመሙ በተደጋጋሚ ተጠቅመናቸው መፍትሄ አግኝተናል። ከነዚህም ውስጥ እንደ ጤና አዳም ፣ አረግሬሳ ፣ ዳማከሴ ፣ ግራዋ የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ ። እነዚህን የቅጠል መድሀኒቾች ለመጠቀም ህመሙን ማወቅ ይኖርብናል ። ለምሳሌ ያክል ዳማከሴን ብናነሳ ይህን የቅጠል መደሀኒት በብዛት ምንጠቀመው ሰውነታችንን ምች ሲመታን ነው ።ምች መመታታችንን ምናቅበት አካባቢው ላይ የመቁሰል የመቅላት የማቃጠል ምልክትን ያሳያል በዛ ጊ... | gojjam | 111 | male | |
በህይወቴ ማሳካት የምፈልገዉ በትምህርቱም ሆነ በንግዱ አለም የእራሴን ስራ ጀምሬ ቤተሰቦቼን እና እራሴን በመለወጥ ትልቅ ደረጃ መድረስ ነው። ይሄንንም አላማዬ ያደረኩበት ምክንያት ከእራሴ አልፌ ለፍተው ያሳደጉኝን ቤተሰቦቼን ለመርዳት እና ኑሮን ለማቸነፍ ነው። አላማዬንም ለማሳካት ትምህርቴን እየተማርኩ ጎን ለጎን ስራ በመፈለግ ላይ እገኛለሁ። | gojjam | 232 | male | |
ሁለቱም በማይገናኙበት ወቅት በመካከል ልዩነት ሲፈጠር ጦርነት እና በሃገሪቱ ድርቅ ቀተከሰተበት ወቅት | gojjam | 53 | male | |
በገጠር አካባቢ ወጣቶች እንዳይሳደዱ ለማድረግ።
1.የአግሪ-ቴክ ስልጠናዎችን በማሰልጠን ወደ
ወደ ስራ ማሰማራት።
2.ትምህርታቸውን ተምረው ዘመናዊ ገበሬ
መሆን።
3.የገጠር ኢንዱስትሪ ካለ ወጣቶችን ማሠራት።
| gojjam | 53 | male | |
ገንዘብ ከማግኘቴ በፊት አስቀድሜ ቢኖረኝ ብየ የእምመኛቸዉ ነገሮች ስላሉ ገንዘብ ባገኘሁ ቁጥር ለ ምኞቴ የቀረብኩ ያክል ስለሚሰማኝ ካገኘሁት ገንዘብ ላይ ሁሌም እቆጥባለሁ ። | gojjam | 53 | male | |
ከሸክላ የሚሰሩ ባህላዊ እጀ ጥበቦች መካከል፦ጥጎ፣ገንቦ፣ጋን፣ጀበና፣ማድጋ ወዘተ
ከእንጨት የሚሰሩ ባህላዊ እጀ ጥበቦችመካከል፦አልጋ፣ቁምሳጥን፣የቡና መውገጫ፣ሙገጫ፣የቤት ጌጣጌጥ፣መስቀል፣ቤት፣ወዘተ | gojjam | 53 | male | |
በአካባቢያችን የማህበረሰብ አገልግሎቶች የተሻሉ እና ትኩረት የሚስቡ ሁነው እንዲቀጥሉ እና በህብረተሰቡ ተወዳጅ እንዲሆኑ የተለያዩ ስራዎች መስራት ያስፈልጋል ለምሳሌ በየሰፈሩ ያሉ የህፃናት መጫወቻ ፓርኮችን ንፁህና ማራኪ እንዲሁም ለልጆች ምቾት እንዲሰጣቸው በጋራ በመተባበር መስራት ያስፈልጋል።እንዲሁም እለት ከዕለት ህዘብ የሚበዛባቸው የአካባቢ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ለምሳሌ ጤና ጣቢያ እና ቀበሌዎች ንፁህ እና የሚስቡ ሁነው እንዲቀጥሉ አካባቢን ማፅዳት እና ሽንትቤቶች በየጊዜው ማፅዳት እና ያልተቋረጠ የ... | gojjam | 44 | male | |
ከማያቸው የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች መካከል የሚያዝናኑ ሆነው ያገኘኋቸው የተለያዩ አጫጭር ወይም ተከታታይ ድራማዎች ለምሳሌ እንደ በስንቱ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ፣ በግል ወይም በጋራ የሚደረጉ ጨዋታዎች ለምሳሌ በኢ.ቢ.ኤስ የሚተላለፍ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም ይጠቀሳሉ። | gojjam | 53 | male | |
ቤት ማሰተካከል ቆርስ ማዘጋጀት | gojjam | 53 | male | |
ሠዎች ከታላላቆቻቸው ብዙ ልምድን ለመማር ማድረግ ያለባቸው ዋና ነገር የመስማት ችሎታቸውን ማዳበር ነው፤ ይህም ማለት ታላላቆች የሚሏቸውን ነገሮች ሁሉ በጥሞና ማዳመጥ አለባቸው። ከዚያ በመቀጠል ደግሞ የሰሙትን መልካም ልምዶች ወደራሳቸው ህይወት በማምጣት መተግበር አለባቸው። ለምሳሌ እኔ ከቤተሰቦቼ ጀምሮ ብዙ እድሜ ያስቆጠሩ ሰዎች ያላቸውን ልምድ ጨምረው ሲመክሩኝ በጥምና ከልቤ ሁኜ አዳምጥ እና ለዚህ ዘመን የሚሆኑ መልካም ተሞክሮዎች እና ልምዶችን በሂወቴ እለማመዳለሁ። | gojjam | 226 | female | |
አወ አሉ። ለምሳሌ፦ዝግባ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል
ወላጅ አልባ ህፃናትን፣አረጋውያንን፣አምዕሮ ህሙማንን ያግዛሉ። | gojjam | 232 | male | |
ራዲዮ-የማድመጥ ክህሎት ለማዳበር ,የቴሌቪዥን ጨረሮች አይን ላይ የሚደርሱ ጉዳት ለመቀነስ | gojjam | 232 | male | |
ተሽከርካሪዎችን ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር፣ ከተማ አስተዳደሩ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ስርአት በመዘርጋት፣ ማህበረሰቡ የፈሳሽ ቆሻሻ ማስረጊያ እንዲጠቀሙ በማስተማር ወዘተ... | gojjam | 47 | male |
Leyu Amharic - Gojjam Dialect Speech Corpus
Dataset Description
This dataset is a curated parallel speech corpus consisting of audio recordings paired with corresponding text transcripts, focused on the Gojjam dialect of the Amharic language. It is designed to support speech technology research across multiple tasks, including Automatic Speech Recognition (ASR) and Text-to-Speech (TTS). The corpus captures dialect-specific phonetic variations, accent patterns, and prosodic characteristics that are essential for building dialect-aware and robust speech systems.
All recordings were collected in real-world environments using mobile devices, introducing natural acoustic variability that improves model generalization. Each audio–text pair underwent manual review to ensure transcript accuracy and audio clarity. By emphasizing demographic diversity and regional authenticity, the dataset contributes to the advancement of inclusive and representative speech technologies for low-resource African languages.
Dataset Summary
| Metadata Field | Value |
|---|---|
| Language | Amharic (am-ET) |
| Dialect | Gojjam |
| Audio Format | .wav |
| Total Hours | 95.77 Hours |
| Recording Environment | Mobile / Crowdsourced (Verified) |
Key Statistics
- Total Duration: 95.77 Hours
- Speaker Count: 69 Speakers (Male: 41, Female: 28)
- Data Quality: Mobile-recorded and manually verified for transcript alignment.
Data Collection & Quality Assurance
- Recorded by contributors using mobile devices in real-world environments.
- Manually reviewed to ensure transcript alignment and audio clarity.
Data Fields
Each sample contains:
text(string): transcriptaudio(Audio): waveform/audio filedialect(string):gojjamspeaker_id(string): anonymized speaker identifiergender(string):male/female/unknown
gheero Blogs
- Leyu: Crowdsourcing Datasets for Ethiopian Languages
- Dialects & Socioeconomics: Shaping Inclusive Language Models
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part One
- Progress of Natural Language Processing (NLP) for Ethiopian Languages – Part Two
- Data Collection with Purpose: The Leyu Approach
- Downloads last month
- 274